peoplepill id: girma-beyene-1
Ethiopian singer
Girma Beyene
The basics
Quick Facts
The details (from wikipedia)
Biography
ግርማ በየነ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ነው።
ግርማ በየነ አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ትምህርት ቤት ሲዘጋ በጊዜያዊነት በቀ.ኃ.ሥ.ቲ በድምፃዊነት በመቀጠር በ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ ታየ። ከዚያም እንደገና የአስረኛ ክፍል ትምህርቱን በማቋረጥ እስከ ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. ድረስ በራስ ባንድ በሙዚቃ ክፍል በድምፃዊነት ሲያገለግል ከቆየ በኋላ የራሱን ባንድ በማቋቋም በራሱ ፍቃድ ሥራውን ለቆ ወጣ።
ማጣቀሻ
- ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ የአንጋፋ አርቲስቶች መዝገበ የሕይወት ታሪክ፣ መጋቢት ፳፻፣ ገጽ 12 Archived ሴፕቴምበር 29, 2011 at the Wayback Machine
The contents of this page are sourced from Wikipedia article.
The contents are available under the CC BY-SA 4.0 license.
Lists
Girma Beyene is in following lists
By field of work
By work and/or country
comments so far.
Comments
Credits
References and sources
Girma Beyene